Gelila Nebexit

True Christianity and Life

Informações:

Sinopsis

Gelila Radio Talk Show with Melake Amin Fasil Asres. (እዚህ ዘማሪ ውጪ ደግሞ አዝማሪ እዚህ ቆራቢ ውጪ ደግሞ ጫት ቃሚ እዚህ አስቀዳሽ ውጪ ደግሞ አጫሽ ... ከሆነ ሰው አስመሳይ ነው ማለት ነው:: ክርስቲያን ግን አቋሙ አንድ አይነት ነው:: ክርስቲያን ኑሮውን እዚህም እዚያም ማድረግ የለበትም መርጦ መኖር አለበት::)